ወብ ገበያ, Addis Ababa

Joined: Jul 06, 2024 | Views: 122,694 | Ads: 24 | Followers: 1 |

የልጆች መጠቅለያ 9
የልጆች መጠቅለያ
2,000 ETB
እጅግ በጣም ለስላሳ የሆነ የልጆች ማቀፊያ ውስጡ ባለፈር ማቀፊያ እና ማስተኛ ውበትን ከምቾት ጋር አዋህዶለሰሞኑ ብርድ መድሀኒት ነውለስላሳና ኳሊቲ Swaddling blanketSize: Newborn 0-6 monthColor: Multicolour ዋጋ2000 ብር ብቻ ቢፈልጉ ለራሶ አልያም ለጎረቤት ለወዳጅ ዘመድ ለአራስ ጥየቃ ተመራጭ እቃይህን ቻናል ለወዳጆ ይጋብዙ ሼር https://t.me/wubmarket...
New
Addis Ababa
የልጆች ማቀፊያ 9
የልጆች ማቀፊያ
2,000 ETB
ላላ ባለኮፍያ የልጆች ፎጣ 80cm በ80cm የሆነ ከፍተኛ የመምጠጥ ችሎታ ያለው ውስጡ ፈር እና ለስላሳ የሆነ ለልጆች ከሻወር በኋላ እንድሁም ለብርድ መከላከያ የሚለብሱት     ዋጋ2000ብር ለማዘዝ እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ 0909403003 0911102669...
New
Addis Ababa
ተገጣጣሚ ዘመናዊ አጎበር - Agober 3
ተገጣጣሚ ዘመናዊ አጎበር - Agober
2,700 ETB
ዘመናዊ አጎበር ዛንዚራ #Call_0909403003 Price ፦ 2,700 Birr ቢንቢ አላስተኛ ብሎዎታል ወይም የህፃን ልጅዎን ሰውነት እያበላሸ አስጨንቆዎታል!!! ለነብሰ ጡር ለአራስ ሴቶች ቢንቢ/ዝንብ ለሚበዛበት አካባቢ የመጀመሪያ ምርጫዎ!!!! ሰላም የሚሰጡ እና የመኝታ ክፍልዎን ውበት የሚጨምሩ የአልጋ አጎበሮች ምንም አይነት ኬሚካል ስለሌለው አያቃጥልም አላርጅክም አያስነሳም። በተለያየ ከለር አስመጥተናል አሁኑኑ ይደውሉልን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን ዋጋ2,700 Call 0909403003         0911102669           ...
Addis Ababa
የልጆች መቦረቂያ ምንጣፍ 9
የልጆች መቦረቂያ ምንጣፍ
4,000 ETB
ከልጅ እስከ አዋቂ በርካታ አገልግሎትን የሚሰጥ ፣ በጥንካሬው እና ምቾቱ የምንኮራበት ልዩ ምንጣፍ ህፃናት በምቾት የሚድሁበት እና የሚፈነጥዙበት አዋቂዎች ለመስክ እና ለተለያዩ ነገሮች የሚመርጡት ፈሳሽ ነገር ቢፈስበት የማያሰርግ ለአያያዝ ምቹ መጠን 2 ሜ በ 180 ሴሜ  ዋጋ 4000 ብር   ትሎቁ ሳይዝ 0909403003 0911102669...
New
Addis Ababa
የልጆች አስፈላጊ ዕቃዎች 1
የልጆች አስፈላጊ ዕቃዎች
3,000 ETB
በውብ ገበያ የተለያዩ የአራስና የልጆች ዕቃዎችን በጥራትና በቅናሽ ዋጋ ከኛ ጋር ያገኛሉ::ለመደወል እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ       0909403003 0911102669 በቴሌግራም ለማዘዝ @wubmarket2 ይህን ሁሉንም በአንድ ላይ የሚያገኙበትን ቻናል ለወዳጅ ዘመድ ሼር ማድረግ አይርሱ እናመሠግናለን! t.me/wubmarket...
Addis Ababa
በቻርጅ የሚሰራ የሻወር ውሃ መሳቢያ 6
በቻርጅ የሚሰራ የሻወር ውሃ መሳቢያ
2,700 ETB
ተንቀሳቃሽ ሻወር Portable Shower ቻርጅ ተደርጎ የተጠራቀመ ውሃን ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ እንደ ሻወር የሚያፈስ አስገራሚ ማሽን ለጉዞ እጅግ ተመራጭ በቻርጅ የሚሰራ ኤሌክትሪክ በሌለበት ስፍራ የሚያገለገሉበት ቀላል እና ተጣጣፊ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘውት ሄደው ሻወር መውሰድ ይችላሉ ለኮንዶሚኒየም እና የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሃ ሳያባክኑ እንደፈለጉ የሚታጠቡበት ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ስላለው ሲታጠቡ በምቾት መታጠብ ይችላሉ ዋጋ2,700 ብር ብቻለመደወል እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ 0909403003 0911102669 በቴሌግራም ለማዘዝ @wubmarket2 ይህን ሁሉንም በአንድ ላይ የሚያገኙበትን ቻናል ለወዳጅ ዘመድ ሼር ማድረግ አይርሱ እናመሠግናለን! t.me/wubmarket...
Addis Ababa
Baby piano Fitness 13
Baby piano Fitness
3,500 ETB
2 in 1 piano fitness የተለያዩ አገልግሎቶችን ያካተተ ተወዳጅ ምርት ልጆች ዜሮ እድሜ ላይ እያሉ በጀርባ ተኝተው በሀሴት የሚወራጩበትከላይኛው ቁልቁል የወረዱት በህብረ ቀለም የደመቁ አሻንጉሊቶች የህፃኑን እይታ እና አእምሮን በከፍተኛ ሁኔታ ያነቃቃሉ ህፃኑ አሻንጉሊቶችን ለመንካት በሚያደርገው መወራጨት እጆቹ እና እግሮቹ ይፍታታሉ እድሜው ለመቀመጥ ሲደርስም የፒያኖ በተኖችን እየነካካ በሚሰማቸው ድምፆች ይፈነድቃል ዋጋ(መካከለኛ)3500 ብር ብቻ ትልቁ4900 ብር ብቻለመደወል እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ 0909403003 0911102669 በቴሌግራም ለማዘዝ @wubmarket2 ይህን ሁሉንም በአንድ ላይ የሚያገኙበትን ቻናል ለወዳጅ ዘመድ ሼር ማድረግ አይርሱ እናመሠግናለን! t.me/wubmarket...
New
Addis Ababa
የፀጉር ማድረቂያ፣ማለስለሻና መጠቅለያ 12
የፀጉር ማድረቂያ፣ማለስለሻና መጠቅለያ
2,000 ETB
3in1 One Step Hair Dryer & Styler 3 ጥቅሞችን አንድ ላይ የያዘ ለሁሉም ፀጉር ተስማሚ አንድ 1 ዕቃ 3 ጥቅም ማድረቂያ ፣ ፔስትራ(ሰትሪት መስሪያ)፣ ከርል መስርያ 3 የሙቀት መጠን ያለው ለጠንካራ ለመካከለኛ ለሉጫ ፀጉርም የሚስማማ ጊዜ ቆጣቢ ፀጉርን በእሳት ከመጉዳት የሚከላከል Curling Hair Straightening Hair Dry Hair ዋጋ2,000 ብር ብቻ 0909403003 0911102669...
New
Addis Ababa
ለስላሳ የልጆች መለማመጃ ማንኪያ 13
ለስላሳ የልጆች መለማመጃ ማንኪያ
400 ETB
Soft silicone spoon ፍሌክሲብል የልጆች ማንኪያ ዋጋ400 ብር ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ 0909403003 0911102669 ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/wubmarket...
New
Addis Ababa
የልጆች የለሀጭና የምግብ ሱፍራ 14
የልጆች የለሀጭና የምግብ ሱፍራ
450 ETB
የለሀጭ መከላከያ የልጆች የደረት ሱፍራ ልጆች ሲመገቡም ሆነ በቀለም ነገሮች ሲፅፉ እንዳይቆሽሹ የሚረዳ ፕላስቲክ ስለሆነ ውሀም ሆነ ፈሳሽ ነገሮችን አያሳልፍም ዋጋ450 ብር ብቻለመደወል እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ 0909403003 0911102669 በቴሌግራም ለማዘዝ @wubmarket2 ይህን ሁሉንም በአንድ ላይ የሚያገኙበትን ቻናል ለወዳጅ ዘመድ ሼር ማድረግ አይርሱ እናመሠግናለን! t.me/wubmarket...
New
Addis Ababa
የልጆች አውቶማቲክ ዥዋዥዌ 6
የልጆች አውቶማቲክ ዥዋዥዌ
16,000 ETB
ሁሉንም አውቶማቲክ ጅዋጅዌዎችን ያስ ናቀ አስተማማኝ እቃ የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ 18 ኪግ እስከ 3 አመት ላሉ ህፃናት በእድሜ ደረ ጃቸው የሚያገለግል ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ አልጋነት ያገለ ግላል ህፃኑ ለአቅመ መቀመጥ ሲደርስ እንደ መቀመጫነትም የሚያገለግል በ 5 አይነት የፍጥነት መጠን የሚወዛ ወዝ ይህ ማለት ህፃኑን ለማስተኛት፣ ለማ ስፈንደቅ እና ሌሎችንም ጥቅሞች ለማ ግኘት የፍጥነት መቆጣጠሪያ እና ማስ ተካከያ ተበጅቶለታል የሚወዛወዝበትን የቆይታ መጠን 15 ደ ቂቃ ወይም 30 ደቂቃ ወይም 45 ደቂቃ እያሉ ማቀናበር ይችላሉ በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫ ወቱ የሚችሉ 15 የተለያዩ ዜማዎች አሉ ት ምን አለፋዎት እርስዎ ሶፋዎ ላይ ፈልሰ ስ ብለው የልጅዎን ሁኔታ በሪሞት ኮንት ሮል መቆጣጠር ብቻ ነው ህፃኑ እንዳይወድቅ /እንዳይንሸራተት የ ሚያደርጉ ባለ 5 አዝራር ተሰኪዎች በተ ዘጋጀ ቀበቶ ሸብ ይደረጋል የሚሰካ የሚነቀል ኮፍያ እና ዛንዚራም ሌላው ተመራጭ ያደረገው ነው ከላይወደታች ቁልቁል የወረዱት አሻን ጉሊቶችም ህፃኑን በሳቅ ያስፈነድቃሉ ዋጋ :-16000 ብር ብቻ 0909403003 0911102669 FREE DELIVERY...
New
Addis Ababa
Baby Nail Trimmer 11
Baby Nail Trimmer
1,200 ETB
kids and babies nail traimer የልጅዎን ጥፍር በምቾት እና አስተማማኝ ሁኔታ የሚቆርጡበት ዘመናዊ እቃ በልጅዎ እድሜ መጠን የሚቀያየሩ 5 ባለ ከለር እና አንድ ባለ ዘንግ መቁረ ጫዎች አሉት በጨለማ ሰአትም ለመጠቀም ያመችዎት ዘንድ ላይትም ተገጥሞለታል 4 አይነት የፍጥነት መቆጣጠሪያ ተበጅቶ ለታል በባትሪ የሚሰራ የትኛውን ለየትኛው እድሜ መጠቀም እንዳለብዎ ካርቶኑ ላይ የተፃፈውን ያስተ ውሉ ዋጋ 1,200 ብር 0909403003...
New
Addis Ababa
5 ፍሬ የልጆች ዳይፐር ቲሸርት 7
5 ፍሬ የልጆች ዳይፐር ቲሸርት
2,000 ETB
Carter's or tedmimak romper gift set 5 in 1 ባለ 5 ፍሬ የልጆች የዳይፐር ቲሸርት እጅየ ሙሉ እና ጉርድ ከ 0 _ 24 ወር ላሉ ልጆች በደረጃ የተዘጋጀ የእድሜ ልዩነት ከ 0,3,6,9,12,18,24 ወር በፈለጉት እድሜ ማዘዝ ይችላሉ ለስጦታ ተመራጭ የሚገርመው ደግሞ ዋጋው ነው አንዱ እሽግ 5 ፍሬ ነው ፣ አምስቱን ዋጋ2,000 ብር free delivery 0909403003 0911102669...
New
Addis Ababa
በአየር የሚሞላ የልጆች ሶፋ 12
በአየር የሚሞላ የልጆች ሶፋ
3,000 ETB
inflatable baby seat ‍‍ በአየር የሚሞላ የልጆች መቀመጫ ያለድካም በቀላሉ የሚሞላ ለአጠቃቀና ለአያያዝ ምቹ ከ 3 ወር እስከ 3 አመት ላሉ ልጆች የሚሆን ለልጆች ጀርባ መደገፊያ ሶፋ እንደ ወንበር የሚያገለግል ልጆችን ለማጠቢያነትም ያገለግላል ዋጋ 3,000 ብር ብቻለመደወል እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ 0909403003 0911102669 በቴሌግራም ለማዘዝ @wubmarket2 ይህን ሁሉንም በአንድ ላይ የሚያገኙበትን ቻናል ለወዳጅ ዘመድ ሼር ማድረግ አይርሱ እናመሠግናለን! t.me/wubmarket...
Addis Ababa
Massage Gun 8
Massage Gun
3,500 ETB
9 Heads Fascial Gun Massager ድብርት፣የህመም ስሜት እና ድካምን የሚያስወግድ በማሳጅ ማሽኑ ሲታሹ የቫይብሬሽን ሲስተሙ በሰዉነታችን ዉስጥ ቆንጆ የደም ዝውውር እንዲኖር ያረጋል የትከሻ ፣ የጀርባ ፣ የወገብ እና የእግር ህመም ስሜት ካለብዎት ሁነኛ መፍትሄ በስራ ወይም በስፖርት የዛለ የደከመ ሰውነትን ለማነቃቃት በቀዳሚነት የሚመርጡት 9 የተለያየ ማሳጅ ማድረጊያ ያለው ለአያያዝ ምቹ ፣ Rechargeable መሆኑ ቻርጅ አድርገዉ በየትኛውም ቦታ መጠቀም ይቻላል ዋጋ3,500 ብርለመደወል እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ 0909403003 0911102669 በቴሌግራም ለማዘዝ @wubmarket2 ይህን ሁሉንም በአንድ ላይ የሚያገኙበትን ቻናል ለወዳጅ ዘመድ ሼር ማድረግ አይርሱ እናመሠግናለን! t.me/wubmarket...
Addis Ababa
የቦርጭ መሰብሰቢያ ቀበቶ 12
የቦርጭ መሰብሰቢያ ቀበቶ
1,200 ETB
Waist Training Corset 5 Meter ቦርጭ የሚሰበስብ ስብ የሚያቃጥል ጀርባን ይደግፋል የሰውነትን ቅርፅ ያስተካክላል Fat Burning Molding Body Shaping Reduce Waistline Postpartum Recovery Back Support Promote Sweating 5 ሜትር ቁመት ዋጋ1,200 ብር ብቻ Free Delivery ለማዘዝ እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ 0909403003 0911102669...
New
Addis Ababa

Ads