Wakeup Menstrual Hygiene Products Supplier, Addis Ababa, Ethiopia

WAKEUP የሴቶች የወር አበባ መጠቀሚያ እና የንፅህና ዕቃዎች አቅራቢ
Joined: Sep 05, 2024 | Views: 14,554 | Ads: 6 |

VNSN Spark 12000 Puffs Vape 5
VNSN Spark 12000 Puffs Vape
2,500 ETB
VNSN Spark 12000 Puffs Vape Experience vaping like never before with the VNSN Smart 12000 Puffs Disposable. This cutting-edge device offers an impressive 22ML E-Liquid capacity, ensuring you enjoy 12000 puffs of rich flavor. Plus, the Type-C rechargeable 650mAh battery ensures you’re always ready to vape. Elevate your vaping experience with the VNSN Smart 12000 Puffs. Features • 650mAh built-in Battery • 12000 Puffs Vape • Super Cool Appearance • Type-c Charging • Adjustable Airflow At the Bottom • 1.0ohm Mesh Coil Design • Bottom 360º LED Lighting • Capacity: 22 ml, • Nicotine: 5% FLAVORS: Strawberry Watermelon Ice, Peach Mango Watermelon, Grape Ice, Blueberry Ice, Dubble Apple, Mango Strawberry Ice. ለማዘዝ 0913-836272 ዋጋ 1 ፍሬ በ 3,500 ብር ብቻ 0913836272 free delivery...
New
Addis Ababa
* Body Stocking የሴቶች ክፍት ፒጃማ ስቶኪንግ, ታይት 4
* Body Stocking የሴቶች ክፍት ፒጃማ ስቶኪንግ, ታይት
2,400 ETB
*Body Stocking Women fishnet set high stockings tights suspender & fishnet hooked top.   It's unique,sexy & erotic enough to make your glamour stand out and shine like a glittering star     Brings your privacy intimacy mood...    Size= Free size , stretchable..   Color= Black   Different styles available    Price = 3,500 birr Free Delivery   0913-836272...
New
Addis Ababa
Menstrual Heating Pad ️የወር አበባ ህመም መቀነሻ 5
Menstrual Heating Pad ️የወር አበባ ህመም መቀነሻ
3,000 ETB
Menstrual Heating Padየወር አበባ ህመም መቀነሻ Portable Menstrual Heating Padበወር አበባ ወቅት እየታመሙ ተቸግረዋል እንግዲያውስ portable menstrual heating pad ይዘንሎት መጥተናል    በ ቻርጅ የሚሰራ    4 የሙቀት ደረጃዎች አሉት  (45/50/55/60 c°) በፈለጉት የሙቀት መጠን እያቀያየሩ መጠቀም የሚየስችል ሆድ , ጀርባ ወይም ጎን ላይ ህመም የሚሰማሽ ቦታ ላይ እያቀያየሩ ለመጠቀም የሚመች ስራ ቦታ በ እንቅልፍ ሰአት እና በፈለጉት ሠአት መጠቀም ይቻላል የራሱ ቫይብሬት ስላለው የህመም ስሜትን ያስታግሳል   ዋጋ 3000 ብር ለፍቅረኛ ለልጀ ቢሉ ለጓደኛ የሚሰጡት ምርጥ እቃ   ዋጋ 3000 ብር 0913836272 free delivery...
Addis Ababa
Hot Water Bag የትኩስ ውሃ መያዢያ ከረጢት 2 ሊትር ውሃ የሚይዝ 4
Hot Water Bag የትኩስ ውሃ መያዢያ ከረጢት 2 ሊትር ውሃ የሚይዝ
1,250 ETB
Hot Water Bag የትኩስ ውሃ መያዢያ ከረጢት 2 ሊትር ውሃ ይይዛል ሙቀት ከሚቋቋም ወፍራም ጎማ የተሰራ አስተማማኝ ክዳን ያለው ወፍራም ጨርቅ ያለው ከወር አበባ ፣ ከወገብ ህመም፣ ከመደንዘዝ፣ ከደም ስር መዞርና ከውልቃት ጋር የተያያዙ ህመሞችን ለማስታገስ ይረዳል ዋጋ 1250 ብር Free delivery Inbox me 0913-836272...
Addis Ababa
Chamomile Tea የካሞሜል ሻይ * ለፔሬድ ህመም ፍቱን መፍትሄ * 3
Chamomile Tea የካሞሜል ሻይ * ለፔሬድ ህመም ፍቱን መፍትሄ *
1,000 ETB
Chamomile Tea የካሞሜል ሻይ * ለፔሬድ ህመም ፍቱን መፍትሄ *   የካሞሜል ሻይ በወር አበባ ጊዜ ህመምን ለማስታገስ, ድካምን ለመቀነስ እና የሰውነት መቆጣትን ለመከላከል ይረዳል::   በዋንኛነትም የካሞሜል ሻይ በአፒጂኒን (Apigenin) የበለጸገ እንደመሆኑ እንቅልፍ ማጣትን ለመቀነስ እና የእንቅልፍን ፍላጎት በመጨመር ጥሩ የዕረፍት ጊዜ እንዲኖረን የሚያግዝ ብቸኛው ተፈጥሮዊ የአበባ ሻይ ቅጠል ነው::   ይህም ለወር አበባ ችግር አስተዋጽኦ ያደርጋል   አዘገጃጀት:- አበቦቹን በሙቅ ውሃ ውስጥ ጨምሮ ከ 5 እስከ 10 ደቂቃዎች መጠበቅ, ከዚያም ማጣራት, ማቀዘቅዝ እና መጠጣት:: ይህንን ሻይ በቀን ከ 2 እስከ 3 ጊዜ ሊጠጡት ይችላሉ.   ለማዘዝ 0913-836272   ዋጋ 10 ፍሬ በ 1,000 ብር ብቻ   0913836272   free delivery...
Addis Ababa
Green Tea አረንጓዴ ሻይ * ለፔሬድ ቁርጠት ፍቱን መፍትሄ * 2
Green Tea አረንጓዴ ሻይ * ለፔሬድ ቁርጠት ፍቱን መፍትሄ *
1,000 ETB
Green Tea አረንጓዴ ሻይ * ለፔሬድ ቁርጠት ፍቱን መፍትሄ * አረንጓዴ ሻይ L-theanine (ኤል-ቴአኒን)የተባለ ንጥረ ነገር ውህድ በውስጡ የያዘ ሲሆን ይህም በወር አበባ ወቅት ዘና እንድንል እና የሆድ ቁርጠት ህመምን ለማስታገስ ይረዳል። አረንጓዴ ሻይ:-የደም ፍሰትን ለመቆጣጠር፣የብረትን መጠን ለመቆጣጠር እናበወር አበባ ጊዜያት የሂሞግሎቢንን መጠን ለመጠበቅ ይረዳል።አረንጓዴ ሻይ ዝቅተኛ የካፌይን ይዘት ስላለው እብጠቶችን መመረት ይከላከላል። አረንጓዴ ሻይ በወር አበባ ወቅት ስሜትን ለማሻሻል ይረዳል:: አዘገጃጀት:- በሙቅ ውሃ ውስጥ ጨምሮ ከ 5 እስከ 10 ደቂቃዎች መጠበቅ, ከዚያም ማጣራት, ሳይቀዘቅዝ መጠጣት::አንዱን እሽግ ሻይ በቀን ከ 2 እስከ 3 ጊዜ ሊጠጡት ይችላሉ.   ለማዘዝ 0913-836272 ዋጋ 10 ፍሬ በ 1,000 ብር ብቻ 0913836272 free delivery...
Addis Ababa

Ads