አፓርትመንት ሽያጭ for sale & price in Ethiopia


Price : 110,000,000.00 ETB

Ads

Listing Details


Description

የሚሸጥ አፓርትመንት (በቅናሽ ዋጋ)

ስፋት _ 200 ሜ²
ህንፃው 190ሜ² ላይ የተሠራ
ግንባታው 100% የተጠናቀቀ
G+5 Biulding
በዓመት 4.0 ሚሊዮን ብር ገቢ ያለው
ከ1ኛ ፎቅ እስከ 4ተኛ ፎቅ በፍሎር ሁለት አባወራ የሚይዝ  ሆኖ ሁሉም ቤቶች ባለ ሶስት መኝታ ፣ ሁለት መታጠቢያ ቤት ፣ አንድ ኪችን ፣ አንድ ሳሎን ፣ ያላቸው ሙሉ ለሙሉ ጥንቅቅ ብሎ የተሠራ
የመጨረሻው 5ተኛ ፎቅ 170ሜ² ላይ የተሠራ ባለሶስት መኝታ ቤት
ህንፃው በአጠቃላይ 9 አባወራ የሚይዝ ፣ በቂ ብርሃን ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ እና ሙሉ ፔራስ ያለው ነው
ግራውንድ መኪና ማቆሚያ ያለው ፣
አድራሻ _ ገርጂ ጃክሮስ አካባቢ (ከዋና መንገድ በጣም ቅርብ ከርብ ላይ ያለ ህንፃ)

ዋጋ _ 110.0 ሚሊዮን
እርሰዎ የሚሸጥ ቤት ፣ቦታ ፣ህንፃ እና መጋዘን ካለዎት ይደውሉ ️

ለአገልግሎታችን 2% እናስከፍላለን 

 ╔──◎◎───╗
  +25*******
+25*******
 ╚───◎ ◎──╝

Contact Seller


Ads

Related & Featured Ads

Ads

Ads

Ads