የጥምቀት አልባሳት for sale & price in Ethiopia

Price : 550.00 ETB

  • Posted
    1 month ago
  • Condition
    New

Description

እንኳን ለብርሃነ ልደቱና ጥምቀቱ አደረሳቹህ እያልን ለበዓሉ ማድመቂያ እንዳያስቡ እኛ አለን። #ቲሸርት........ 350 ብር #ሹራብ .......550 ብር #ሁዲ ....... 550 ብር በተመጣጣኝ ዋጋ ውብ ከሆነ ዲዛይን ጋር አዘጋጅተናል። ብዛት ለሚያዙ ቅናሽ +ጊፍት አዘጋጅተናል። አድራሻ ላምበረት መናሀሪያ ዋና በሩ ፊት ለፊት ስልክ:+25******* ወደ ክፍለሀገርም እንልካለን:: Telegram group:https://t.me/dx1221