ውብና ቆንጆ ቤት በለቡ for sale & price in Ethiopia
Price : 80,000,000.00 ETB
Ads
Listing Details
- Posted: 5 months ago
- Bedrooms : 9
- Floors : Villa
- Bathrooms : 9
- Basement : One Basement
Description
ቆንጆና ውብ መኖርያ ቤት ለቡ መድኃኒዓለም አካባቢ በካርታ 412 ካሬ፤ በይዞታ 520 ካሬ ግቢው ሁለት ግዙፍ መኖርያ ቤት አለው። 1ኛው G+1 ሲሆን ሶስት መኝታ ፣ ሁለት መታጠቢያ ፣ አንድ ሳሎን + Open Kitchen ፣ ሠርቪስ ፣ ማድቤትና የሰራተኛ መኝታ 2ኛው ቤት * B+G+2+Penthouse+Terrace * Salon + Open Kitchen * ሰባት መታጠቢያ ክፍል *ስድስት መኝታ ክፍሎች * የሰራተኛ መኝታ ክፍል # steam, sauna, jacuzzi ክፍሎች ማዕድቤት፤ ላውንደሪ ክፍሎች አሉት። ስድስት መኪና ማቆሚያ + ግሪን ኤርያ ያለው ነው። በአጠቃላይ ግቢው ሁለት ግዙፍ መኖርያ ቤቶች አሉት። Automatic backaup generator አለው። በተጨማሪም 11,000 ሊትር ታንከር አለው። ከሁሉ በላይ የሚያምር ቴራስ አለው። ዋጋ 80 ሚሊየን!! ለበለጠ መረጃ ️094******* 092*******
Contact Seller
- Indashaw Ali
- Addis Ababa
- More items from this seller
Ads
Related & Featured Ads
Ads
Ads
Ads