apartment for sale & price in Ethiopia
Price : 69,500.00 ETB
Description
አላማችን እርሶን በቀላሉ የቤት ባለቤት ማድረግ ነው!
#ማራኪ እና ዘመናዊ አፓርትማ
የእርስዎ ፍጹም ምርጫ!
️የከተማው ግርግር እና ሁካታ ሰልችቶታል??
እንግዲያውስ የሰላም ንፋስ ባለበት በአያት አካባቢ እርካታዎን እያጥጥሙ በሰላም ይኑሩ
ሰላማዊ በሆነ ሰፈር በአያት 49 (መቅዶንያ ወይም አበበች ጎበና ሆስፒታል ጀርባ)
እየኖሩ፣ የማይረሱ ትዝታዎችን ከቤተሰብዎ ጋር ያሳልፉ።
በምቹ አፓርታማዎቻችን ህልምዎን ይኑሩ ️
️ ሞቅ ያለ እና የምቾት የሚጋብዝ ድባብ
️ እጅግ ሰፊ ምቹ መኖሪያ
️ ሁለት ኩሽና(ባህላዊ እና ዘመናዊ)
️ የተረጋጋ የመኝታ ክፍል ለእረፍት እና ለታደሰ መንፈስ
️ ውብ የጠዋት ፀሃይ እይታ ያለው በረንዳ
️ ሰፊ ቆንጆ ሰገነት (ለጋራ መጠቀምያ)
️ ዘመናዊ እና አስተማማኝ አሳንሰር
️ ይህን ሁሉ በከተማው ተመራጭ እና ተፈላጊ መገኛ
በካሬ 69,500 ብር ብቻ
18 ወር የማስረከብያ ጊዜ
በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ
በወለል ሶስት አባወራ ብቻ
131 ካሬ 2 መኝታ
152 ካሬ 3 መኝታ
164ካሬ 3 መኝታ
ምቹ አፓርታማዎ እየጠበቀዎት ነው! ይህ እድል ሊያመልጥዎ አይገባም። ዛሬውኑ ያነጋግሩን።
ቀጠሮ ለመያዝ +25*******
+25*******
Contact us # what's App
ካቦድ ፕሮፐርቲስ
ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!!
-
Ggenetu28 Last seen ago
Registered 10 months ago - Visit Seller's Page
Contact Seller
Ads
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.