የሚሸጥ ህንፃ price in Ethiopia

Price : 400,000,000.00 ETB

  • Posted
    3 months ago

Description

Ethio ሸገር Delala ሰላም ና ፍቅር ይብዛላችሁ በሰሜን ማዘጋጃ ሳሬም ሆቴል አከባቢ ለሽያጭ የቀረበ ለተለያዩ ተቋማት የሚሆን ህንፃ ለሆስፒታል ፣ ለአፓርታማ ፣ ለትምህርት ቤት ፣ ለሆቴል ፣ ለድርጅት ቢሮ . . . ወ ዘ ተ 52 ቤቶች ባለ 1 ፣ ባለ 2 አሉት G+5 ህንፃ - 600 ካሬ ላይ ያረፈ 515 ካሬ ግቢ አለው ጠቅላላ የቦታው ስፋት 1115 ካሬ prices 400 million ቀርበው ማየት መጎብኘት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ ️... 09 ******* 09 ******* የሚፈልጉት ቪላ ቤት ፣ ቦታ ፣ ኮንደሚኒየም ፣ አፓርታማ ፣ ህንፃ መግዛት እና መሸጥ ከፈለጉ ይደውሉ እናመሰግናለን የኔን የTelegram ቻናል ይቀላቀሉ. ይህን ሊንክ ይጫኑ join ያድርጉ https://t.me/EthioShegerDelala091******* https://t.me/EthioShegerDelala091******* ️️ join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ️️ ብልህ ነገን ያልማል ገንዘቡን ቤት ላይ ያውላል !!! ይሁን አለ ሆነ