SPC የወለል ንጣፍ in Ethiopia

Price : 1,450.00 ETB Fixed

  • Posted
    3 weeks ago

Description

European Standard Spc 1)  በቀላሉ ተገጣጣሚ ናቸው በተፈለገ ጊዜ መነቀል የሚችሉ ናቸው 2)  ቅዝቃዜ የሌላቸው ልጆች እንደፈለጉ ቢጫወቱ በቅዝቃዜ አይጎዱም 3)  የውሃ ስርገት ወይንም ውሃን ወደ ውስጥ የማያስገቡ ናቸው 4)   የማንሸራተት ባህሪ የሌላቸው 5)   እሳትን የማያስተላለፉ ናቸው 6)  70% stone(marble) 30% plastic በውስጡ የያዘ 7)  በተለያዩ የ 28 አይነት ከለር ምርጫ ቀርቦሎታል ለበለጠ መረጃ ወይም ማዘዝ ከፈለጉ: 094*******