UV Boards for sale and price in Ethiopia
Price : 3,050.00 ETB
Ads
Listing Details
- Posted: 1 month ago
Description
ዩቪ ቦርድ
አዲሱ ዩቪ ቦርድ መለኛ የሆነ የግድግዳ ማስጌጫ ነው። ዩቪ ቦርድ ከኖራ ድንጋይ እና ከፕላስቲክ የሚሰራ በአዲስ ቴክኖሎጂ ለግድግዳ ማስጌጫነት የሚውል ዘመናዊ ምርት ነው። ይህ አዲስ ቴክኖሎጂ በግድግዳዎች ላይ በቀላሉ በመለጠፍ የምናስጌጥበት ዘመናዊ ምርት ሲሆን ቀላል በቀላሉ ከቦታ ቦታ ለማዘዋወር ምቹ ሙቀትን እና አልጌን የማይበግሩት ለእድሳት ቀላል የሆኑ በፍጥነት በቀላሉ የሚገጣጠም የውሃ ስርገት እሳትን መቋቋም የሚችል ዘመናዊ የግድግዳ ማስጌጫ ነው።
ዩቪ ቦርድ ለመገጣጠም ቀላል በመሆኑ ለማስወቢያ ተጨማሪ የቀለም ሆነ የቫርኒሽ ቅብ አያስፈልገውም። ዩቪ ቦርድ በተለያየ ቀለም ውብ እና አንፅባራቂ በመሆኑ ቤትን በቀላሉ ያሳምራል። ቆሻሻ፣ መላላጥ፣ የጀርም መራባት የማይበግሩት አንፅባራቂነቱን እና ቀለሙን ለረጅም ጊዜ ይዞ መቆየት የሚችል ዘመናዊ ምርት ነው። ለቢሮ፣ ለቴሌቪዥን አካባቢ፣ ለኪችን፣ ለአሳንሰር ማስጌጫ እና በሰዎች ብዛት የግድግዳ ንፅህና ለመበላሸት የሚጋለጡ ቦታዎች ላይ በመጠቅም ዘመናዊ
Spc tiles , Celling , skirting ,wall tiles
UV Borders
Contact Seller
- Addis Ababa
Ads
Related & Featured Ads
Ads