128 GB memory/SD card for sale & price in Ethiopia


Price : 599.00 ETB

Ads

Listing Details


Description

ሚሞሪ ካርድም ይሁን ሌላውን ኤሌክትሮኒክስ መስራቱን ሳትሞክረው መግዛት ለኪሳራ ሊዳርግክ ይችላል። አንዳንዱ ሚሞሪ ስልክህ ውስጥ ስታስገባው ይሄን ያክል ጂቢ ነው ይልክና ግን ፋይል ኮፒ ስታረግ አይሰራም /file write/ አያረግም። ይሄ MADE IN TAIWAN ኦሪጂናል ስለሆነ ብቻ ሳይሆን ማየት ማመን ነውና አይተህ ፈትሸህ የፈለከውን ያክል ሙዚቃ ወይም መዝሙር ወይም ፊልም እዛው እያየክ ጭነንበት አረጋግጠክ በሙሉ ልብ ነው የምትወስደው። ራሴ ከዱባይ ያመጣሁት ነው ። ከተማውን ስትዞር ብትውል በዚ ዋጋ አታገኝም። መገናኛ ማራቶን ህንፃ ጋር ራሴ ጠይቄ 1400 ብለውኛል ። ማረጋገጥ ትችላለህ። በብዛትም በፍሬም ዋጋው ተመሳሳይ ነው 092*******

Contact Seller


Ads

Related & Featured Ads

Ads

Ads

Ads