ፈርኒሽድ አፓርትመንት for sale & price in Ethiopia

Price : 22,000,000.00 ETB

Description

ፈርኒሽድ አፖርታማ ቤት ለገስት ሃውስ ለማከራየት የተዘጋጀ አድራሻ: ሰሚት ፍየል ቤትን አለፍ ብሎ መጠን:150 ካሬ  ፍሎር:4ኛ በተጨማሪ ግራውንድ ላይ 20 ካሬ ሱቅ አለው።  ሙሉ ዕቃ የተሟላለት አማካይ ወርሀዊ ኪራይ 90,000 ብር ዋጋ: ከነሙሉ ዕቃው ሱቁንም ጨምሮ 22,000,000(22 ሚሊየን) ብር ነው። ለበለጠ መረጃና ለማየት +25******* እንዳሻው አሊ