Car heater and cooler(የመኪና ማሞቅያ እና ማቀዝቀዣ) in Ethiopia

Price : 3,000.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago

Description

Car heater and cooler(የመኪና ማሞቅያ እና ማቀዝቀዣ) እራሶን እና ንብረቶን ከመኪና አደጋ ይጠብቁ በቅዝቃዜ ወቅት መኪናዎ ጉም እየሰራ አላስነዳ ብሎታል? መኪናዎ እየሞቀ አስሬ መስኮት እየከፈቱ እየዘጉ ተቸግረዎል? በዝናብ እና በቅዝቃዜ ጊዜ መስታዎት ጉም እዳይዝ ያደርጋል መኪናዎን የሚያሞቅ እና የሚያቀዘቅዝ ለክረምትም ለበጋም የሚሆን ለአጠቃቀም ቀላል ሞጁሌተር ላይ ተሰክቶ የሚሰራ ዋጋ፦ 3000ብር ️  090******* ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን