ዘመናዊ አፓርታማ ቤቶች DMC Real Estate for sale & price in Ethiopia

Price : 600,020.00 ETB

Description

ለአትራፊ መልካም አጋጣሚ ይህንንስ አይቶ ማለፍ ይከብዳል። ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ከ 5% - 25% ቅናሽ ላይ ነን በማይታመን ዋጋ በሚገርም ቦታ ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት ️️️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ ቄራ 30 ደቂቃ እርቀት ላይ የት ነው ካሉ በለቡ መብራት ሀይል በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ የልጆች መጫወቻ ስፍራ በቂ የመኪና ማቆምያ ውብ ያማረ የመናፈሻ ቦታ ከ ስቱድዮ - ባለ 4 መኝታ ከ 56ካሬ - 186 ካሬ ከ 600,020 ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቅድመ ክፍያ 10% የቀረው በ2 አመት ተኩል ከፍለው የሚያጠናቅቁበት 50% የባንክ ብድር የተመቻቸ ነው መሸጥ ቢፈልጉ አትርፈው እንሸጥሎታለን ️ 094******* | 098*******

Share this with your friends