ተነቀሳቃሽ እስትም electronics for sale & price in Ethiopia

Price : 8,500.00 ETB

  • Posted: 1 month ago
  • Condition : New

Description

ተንቀሳቃሽ እስቲም  / Body steam     ስቲም ለመግባት ስቲም ቤት መፈለግ ፣ ወረፋ መጠበቅ ቀረ ‼️ በስራ የዛለ ሰውነትዎን በፈለጉት ስዓት በቤትዎ በተንቀሳቃሽ ስቲም ፈታ ያድርጉት‼️ በቤትዎ በትንሽ ቦታ ላይ የሚቀመጥ አጠቃቀሙ በጣም ቀላል እና የራሱ ሙቀት መስጫ መሳሪያ ያለው ምቹ ፣ ዘመናዊ ፣ እጅግ አስፈላጊ         ️ #ጠቀሜታው   ለቆዳ ጥራት እና ጤንነት፤ በጭንቀት ለተወጠረ ሰውነት፤ የተሳሰረ ሰውነት ፈታ ያደርጋል፤ ስብ ለማቃጠል / ውፍረት ለመቀነስ ፤ 🩸 የደም ዝውውር ለማስተካከል ፤ ለመገጣጠሚያ ጤንነት፤     ምርጥ ፣ አስተማማኝ ፣ ለእርስዎም ለቤተሰብዎም እጅግ አስፈላጊ                         ️8500 birr call 091*******

Share this with your friends