DMC Real Estate for sale & price in Ethiopia

Price : 8,225,600.00 ETB

Description

DMC ሪል  እስቴት ⏰በአንድ ዉሳኔ የሁለት ቤቶች ባለ ቤት ይሁኑ ከ 5 - 25% ቅናሽ !!! በ ለቡ መብራት ሀይል በ65,395 ካሬ ላይ ያረፉ ቅንጡ ባለ ጊቢ አፓርትመንቶች +25******* በ5% ቅድመ ከፍያ በቻ በፍሎር አምስት (Lift)አሳንሰሮች/Elevators አሉት፤ 3 መኪና ማቆምያ ቤዝመንት የተዘጋጅለት ። የመዝናኛ ማዕከል መዋኛ ገንዳ አረንጓዴ አካባቢ ሱፐርማርኬቶች እና ካፌዎች ሁለገብ አዳራሾች ጂም ተጠባባቂ ጀነሬተር (standby generator) የእቃዎች አሳንስር የእሳት ማንቂያ ስርዓት የCCTV ካሜራ ሲስተም የከርሰ ምድር ውሃ/Safety tanker እና reservoir water ያካትታል High-Tech Security መግብያና መውጫዎች የቆሻሻ መጣያ የተለያዩ የካሬ አማራጮችን የያዙ ከ56186m2  ከስቲዲዮ እስከ ባለ4 መኝታ ከ301000sqm ሱቆች ተጨማሬ የሰራተኞ ክፍል, ላዉንደሪ እና እስቶር ያለው እና የባንክ አማራጭ ያለው በመሆኑ በታላቅ ደሰታ እንግለጽለን ለበለጠ መረጃ ️ +25******* +25******* ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!

Share this with your friends