አሚባራ ፔሮፕርት ወዳጂነት ፓርክ ፊትለፊት for sale & price in Ethiopia

Price : 24,000,000.00 ETB Fixed

Description

በወዳጅነት ፓርክ አጠገብ የአኗኗር ዘይቤዎን ከአሚባራ ፐሮፕርቲስ ጋር አሁን ያሳድጉ! 35,751 ካሬ ላይ የአረፈ ዘመናዊ መንደር 50% የተገነቡ ውብ አፓርትመንቶች በ10% ቅድመ ክፍያ ባለ1 መኝታ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ እና ባለ 4 መኝታ ቤቶች በተለያየ የካሬ አማራጮች በውብ መንደራችን ፣ የመዋኛ ገንዳዎች ፣ኢንተርኮም ፣መጠባበቂያ ጄኔሬተር፣ የደህንነት ካሜራዎች፣ ጋርቤጅ ሹት ፣የከርሰምድር ውሃ ያካትታል ⭕️ ለ30 ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ያውቁናል ! አሚባራዎች ነን ለተጨማሪ መረጃዎች +25*******