2 & 3 Bedroom Apartments For Sale at Bole for rent price in Ethiopia

Price : 156,000.00 ETB

Description

በተመጣጣኝ ዋጋ በመሀል ቦሌ ታጂር ሪል እስቴት በመሀል #ቦሌ_መድሀኒዓለም አካባቢ ከመድሀኒዓለም ሞል ጀርባ ግንባታው 75% የተጠናቀቀ አፓርትመንት በማስታወቂያ ዋጋ እና በ10% ቅድመ ክፍያ ለሽያጭ አቅርበንሎታል!! አፓርታማው የሚያካትታቸው ■ ባለ4 ወለል የመኪና ማቆሚያ ■ በወለል 2 ዘመናዊ ሊፍቶች ■ የኤሌክትሪክ ጀነሬተር ■ የከርሰምድር ውሃ ■ የቆሻሻ ማስወገጃ ■ የደህንነት ካሜራ በየወለሉ ■ የኢንተርኮም ሲስተም ■ የኤሌትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን ■ የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ያሟሉ ናቸው ■ የልጆች ማቆያ ■ ካፌና ሬስቶራንት 156,000ብር የካሬ ዋጋ በሙሉ ማጠናቀቂያ ( Full finished ) የካሬ ዋጋ የካሽ አከፋፈል የመጀመሪያ ክፍያ 10% ቀሪ 90% ክፍያ በአንድ አመት ተኩል ጊዜ ውስጥ የሚከፈል ሌላው አከፋፈል የብድር አከፋፈል (50/50) 50% ቤቱን እስኪረከቡበት ጊዜ የሚከፈል ቀሪ 50% ከ10 እስከ 30 አመት በአመታዊ ወለድ የሚከፈል ●ለበለጠ መረጃ በ 096*******/090******* አሁኑኑ ይደዉሉ