ቦርጭ የሚያጠፋ እና ስዉነትን የሚያሳመር for sale & price in Ethiopia

Price : 5,500.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago
  • Brand: OTHER BRAND
  • Condition : New

Description

  # አዲስ የገባ ዎጋ :- 5500 birr ቦርጭ የሚያጠፋ እና ስዉነትን የሚያሳመር 85% NYLON +15% SPANDEX ውጫዊ፣ 74% NYLON + 26% SPANDEX ልባስ፣ ለቆዳ ተስማሚ፣ ለስላሳ እና ለመልበስ ምቹ። የመቀመጫ እና የዳሌ ቅርፅን  ለማተለቅ 4 ተነቃይ የሆኑ የሂፕ ፓዶች(ስፖንጅ )ያሉት ። ማንገቻዉ ተነቃይ እና ሰንፍለገዉ ደሞ ተሰኪ መሆኑ   ያለ መቀመጫ ስፖንጆቹ እንደ ሼፕር መጠቀም እንችላለን ። ከሰዉትታችን ጋር የተመጣጠነ አቋም የሚያላበሰን፣ በሳይዝ ስለሆነ ከሰዉነታችን በላይ በጣም ትልቅ መቀመጫ የማያላብሰን። ከለር :- ጥቁር ብቻ ቦሌ መዳኒአለም, አዲሱ ስታዲየም ፊት ለፊት አንበሳ እና ንብ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል