DMC Real estate for sale & price in Ethiopia
Price : 59,500.00 ETB
- Posted
4 months ago - Condition
Unfurnished - Developer
DMC Real Estate - Site (Location)
lebu - Bedrooms
2 - Floor
4th - Bathrooms
2
Description
መልካም ዜና ለ15 ቀናት ለ50 ቤቶች ብቻ የሚቆይ በካሬ 99,000 ብር ቅናሸ ከዲ ም ሲ ሪልስቴት (DMC Real Estate)
በግንባታ ስራ ከ 26 አመታት በላይ ያስቆጠረው DMC ሪል እስቴት የመኖሪያ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆች ከታላቅ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቀረበ።
092*******
~ ለመኖሪያ አመቺ ፤ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ በሆነው በመዲናችን አዲስአበባ ከሜክሲኮ 7 ኪ.ሜ እንዲሁም ከቦሌ ኤርፖርት 9 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኘዉ በለቡ መብራት ሀይል በ65,000 ካሬ .ሜ ላይ ያረፈ አፖርትመንቶች እና ሱቆችን በመሸጥ ላይ ነው
~ ቅንጡ አፓርትመንቶች ከ ስቲዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ
እጅግ በሰለጠነ በአልሙኒየም ፎርም ወርክ የሚሰራ ማለትም የብሎኬት ስራ ቀርቶ በ ኮንክሪት
የልጆች መጫወቻ፣ የመዋኛ ገንዳ፣ ግዙፍ የገበያ ማዕከል፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ እና የኤሌክትሪክ ሀይል መሙያ ጣቢያ የተዘጋጀለት
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ በተወሰኑ ቤቶች ላይ ብቻ፤ ይፍጠኑ
ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ቀጠሮ ለመያዝ
092*******
-
- Visit Seller's Page
Contact Seller
Ads
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.