apartment for sale & price in Ethiopia
Price : 69,500.00 ETB
Ads
Listing Details
- Posted: 1 month ago
- Condition : Semi-furnished
- House Type : Town House
- Developer : Eko Real Estate
- Site (Location) : ayat
- Bedrooms : 2
- Floor : 7th
- Bathrooms : 2
Description
አላማችን እርሶን በቀላሉ የቤት ባለቤት ማድረግ ነው! #ማራኪ እና ዘመናዊ አፓርትማ የእርስዎ ፍጹም ምርጫ! ️የከተማው ግርግር እና ሁካታ ሰልችቶታል?? እንግዲያውስ የሰላም ንፋስ ባለበት በአያት አካባቢ እርካታዎን እያጥጥሙ በሰላም ይኑሩ ሰላማዊ በሆነ ሰፈር በአያት 49 (መቅዶንያ ወይም አበበች ጎበና ሆስፒታል ጀርባ) እየኖሩ፣ የማይረሱ ትዝታዎችን ከቤተሰብዎ ጋር ያሳልፉ። በምቹ አፓርታማዎቻችን ህልምዎን ይኑሩ ️ ️ ሞቅ ያለ እና የምቾት የሚጋብዝ ድባብ ️ እጅግ ሰፊ ምቹ መኖሪያ ️ ሁለት ኩሽና(ባህላዊ እና ዘመናዊ) ️ የተረጋጋ የመኝታ ክፍል ለእረፍት እና ለታደሰ መንፈስ ️ ውብ የጠዋት ፀሃይ እይታ ያለው በረንዳ ️ ሰፊ ቆንጆ ሰገነት (ለጋራ መጠቀምያ) ️ ዘመናዊ እና አስተማማኝ አሳንሰር ️ ይህን ሁሉ በከተማው ተመራጭ እና ተፈላጊ መገኛ በካሬ 69,500 ብር ብቻ 18 ወር የማስረከብያ ጊዜ በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ በወለል ሶስት አባወራ ብቻ 131 ካሬ 2 መኝታ 152 ካሬ 3 መኝታ 164ካሬ 3 መኝታ ምቹ አፓርታማዎ እየጠበቀዎት ነው! ይህ እድል ሊያመልጥዎ አይገባም። ዛሬውኑ ያነጋግሩን። ቀጠሮ ለመያዝ +25******* +25******* Contact us # what's App ካቦድ ፕሮፐርቲስ ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!!
Contact Seller
- genetu28
- Addis Ababa
- More items from this seller
Ads
Related & Featured Ads
Ads
Ads
Ads