apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 69,500.00 ETB

Description

አላማችን እርሶን በቀላሉ የቤት ባለቤት ማድረግ ነው! #ማራኪ  እና ዘመናዊ አፓርትማ የእርስዎ ፍጹም ምርጫ! ️የከተማው ግርግር  እና ሁካታ ሰልችቶታል?? እንግዲያውስ የሰላም ንፋስ ባለበት በአያት አካባቢ እርካታዎን እያጥጥሙ በሰላም ይኑሩ ሰላማዊ በሆነ ሰፈር በአያት 49 (መቅዶንያ ወይም አበበች ጎበና ሆስፒታል ጀርባ) እየኖሩ፣ የማይረሱ ትዝታዎችን ከቤተሰብዎ ጋር  ያሳልፉ። በምቹ አፓርታማዎቻችን ህልምዎን ይኑሩ ️ ️ ሞቅ ያለ እና የምቾት የሚጋብዝ ድባብ ️ እጅግ ሰፊ ምቹ  መኖሪያ ️ ሁለት  ኩሽና(ባህላዊ እና ዘመናዊ) ️ የተረጋጋ የመኝታ ክፍል ለእረፍት እና ለታደሰ መንፈስ ️ ውብ የጠዋት ፀሃይ  እይታ ያለው በረንዳ ️ ሰፊ ቆንጆ ሰገነት (ለጋራ መጠቀምያ) ️ ዘመናዊ እና አስተማማኝ አሳንሰር ️ ይህን ሁሉ በከተማው ተመራጭ እና ተፈላጊ መገኛ በካሬ 69,500 ብር ብቻ 18 ወር የማስረከብያ ጊዜ በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ በወለል ሶስት አባወራ ብቻ 131 ካሬ 2 መኝታ 152 ካሬ 3 መኝታ 164ካሬ 3 መኝታ ምቹ አፓርታማዎ እየጠበቀዎት ነው!  ይህ እድል ሊያመልጥዎ አይገባም። ዛሬውኑ ያነጋግሩን። ቀጠሮ ለመያዝ +25******* +25******* Contact us # what's App         ካቦድ ፕሮፐርቲስ            ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!!