bulbula condominium for sale & price in Ethiopia

Price : 6,500,000.00 ETB Fixed

Description

bulbula 40/60 የሚሸጥ ቤት ፅድት ብሎ የተሰራ ኪችን ካብኔት ቁምሳጥ በውጭ ሴራሚክ የተሰራ አልሙኒየም በር እና መስኮት 2 መኝታ 1 መፀዳጃ ቤት 1ኛ ፎቅ 76 ካሬ ፅድት ብሎ የተሰራ ካሽ 4.7ሚልዮን ባንክ 1.8 ሚልዮን(በ አምስት አመት የሚከፈል) አጠቃላይ 6.5 ሚልዮን