ትልቅሰው ሪልእስቴት for sale & price in Ethiopia


Price : 20,000,000.00 ETB

Ads

Listing Details


Description

ለቤት ፈላጊዎች ብቻ ከትልቅ ሰው ሪል እስቴት የኔክሰስ እና ግራንድ ሆቴል ባለቤት በመሃል ካዛንችስ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ መሸጥ ጀምረናል። ️90% ያለቀ ቤት በመዲናችን እንብርት ካሳንችስ  ላይ ቤቱን ከገዙት በኋላ ሲያሻዎ ቢኖሩበት አልያም አትርፈው ቢሸጡት ደግሞ ለእንግዳ ማረፊያ እስከ 3000 USD የሚከራይ ... ️169 ካሬ------------ ባለ 2 መኝታ                 3 መታጠቢያ ስቶር , ላውንድሪ እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ያካተተ ️ 171 ካሬ --------- ባለ 2 መኝታ                 3 መታጠቢያ ስቶር , ላውንድሪ እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ያካተተ ️ 167 ካሬ ---------- ባለ 3 መኝታ                   4 መታጠቢያ ስቶር , ላውንድሪ እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ያካተተ ️ 178 ካሬ ---------- ባለ 3 መኝታ                   4 መታጠቢያ ስቶር , ላውንድሪ እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ያካተተ ቅድሚያ ክፍያ 30% የባንክ ብድር 50/50 60/40 ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይቱን ለመጎብኘት  ፈጥነው ይደውሉ አዲሱ ፦ የሽያጭ ክፍል ሃላፊ ️+25******* +25*******

Contact Seller


Ads

Related & Featured Ads

Ads

Ads

Ads