ለዘመናዊና ለኤሌክትሪክ መኪናዎች የሚሆን ልዩ የGPS GNSS መቆጣጠርያ ከሳሚ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ in Ethiopia

Price : 8,000.00 ETB Slightly Negotiable

  • Posted: 2 months ago

Description

ለዘመናዊና ለኤሌክትሪክ መኪና ልዩ የሆነ የGPS GNSS ቴክኖሎጂ መኪናዎት ላይ በማስገጠም መኪናዎትንም በስልክዎ ይቆጣጠሩ ደንበኞችቻችን ከዚህ በኋላ ንብረታቸው በእጅ ስልካቸውን መቆጣጠር ችለዋል! እርሶስ??ይህ ቴክኖሎጂ የንብረቶን ደህንነትና የቢዝነሶን ህልውና ይታደጋል! ‼️ለቤት መኪኖች እንዲሁም ለስራ መኪኖች GPS የጂፒኤስ ቴክኖሎጂ መኪናዎት ላይ ሲያስገጥሙ - መኪናዎት የት እንዳለ በስልኮ መከታተል ይችላሉ። - የመኪናዎትን ከእርሶ ፍቃድ ውጪ በሚነካበት ጊዜ ወደ ስልኮ ይደውላል። - በመተግበሪያ (Application) እንዲሁም በኮምፒዮተር መጠቀም ይችላሉ። - የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል። - መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል። - እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል። - የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ። - መኪናዎትን ከስርቆት መከላከል ይችላሉ። ቴክኖሎጂን በመጠቀም ድርጅቶን ያዘምኑ ስራዎንም ያቅልሉ ️አሁኑኑ ደውለው ያስገጥሙ። ስልኮቻችንን በተደጋጋሚ ተይዞዋል ካሎት እባኮን ደግመው ይደውሉ። 091******* 094******* 091******* 090*******(አዳማ ቢሮ) 094*******(ድሬዳዋ ቢሮ) አድራሻ - አዲስ አበባ መስቀል ፍላወር ፣ ምስራቅ በር ስጋ ቤት አድራሻ- አዳማ, አዳማ 04 ኮንደሚኒየም ገንደጋራ መውጫ 090*******አዳማ ቢሮ አድራሻ- ድሬዳዋ, ሳቢያን እሸት አክባቢ አባይ ባንክ ያለበት 094******* ድሬዳዋ ቢሮ