የሚሸጥ አፖርትመንት Apartment for sale at Kazanchis price in Ethiopia

Price : 21,000,000.00 ETB

  • Posted: 3 weeks ago
  • Condition : Furnished
  • House Type : Duplex
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 8th
  • Bathrooms : 2

Description

አፖርትመንቱ የሚገኘው የዲፕሎማቶች መገኛ በሆነው በመሀል ካሳንችስ ሲሆን ሁሉም መሰረተ ልማቶች የተሟሉለት ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ እና ካርታ ያለው ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አፖርትመንት ነው። ፈጥነው የግልዎ ያድርጉ!