ዛሬውኑ መሀል አአ የሚገኘው የዚ ውብ መንደር ባለቤት ይሁኑ Amibara for sale & price in Ethiopia

Price : 2,368,000.00 ETB

Description

እንኳን አደረሳችሁ
ቤት የመግዛት ሀሳቡ ካሎት ይህ የማይታለፍ መልካም አጋጣሚ ነው!!! ፎቶ ላይ እንደሚያዩት, መሀል አዲስ አበባ ፍልውሀ ሸራተን ሆቴል ወዳጅነት ፓርክ አከባቢ በአሚባራ ፕሮፐርቲስ እየተገነባ ያለ ውብ መንደራችንን እንካቹ ብለናል.
️ +25******* / On Viber
+25******* / On What's Up
‍️‍️ በግንባታው ዘርፍ ጥርሳቸውን የነቀሉ የሀገር ውስጥና የውጭ ኮንትራክተሮች እናንተን ለማስደሰት ቀን ከለሊት በስራ ተጠምደዋል.
ከ10 እስከ 50% የግንባታ ደረጃ
በ 10% ቅድመ ክፍያ
በ1አመት ተኩል እንዲሁም በ3 አመትጊዜ ውስጥ የሚረከቧቸው አማራጮች አሉን
በዚ ውብ መንደር ውስጥ ፈልገው የሚያጡት ነገር የለም
ከባለ 1 መኝታ እስከ ትላልቅ ፔንት ሀውሶች
ብልህ ሰው ዛሬን ዛሬ ላይ ይጠቀማል
‍‍ እርሶም "ወይኔ ያኔ በገዛሁት" ብሎ ከመቆጨትዎ በፊት ዛሬውኑ ያነጋግሩን.
አሚባራ ፕሮፐርቲስ
በልዩነት የተገነባ