የባንክ አማራጭ ያለው for rent price in Ethiopia
Price : 560,000.00 ETB
Ads
Listing Details
- Posted: 1 month ago
- Condition : Semi-furnished
- House Type : Town House
- Area (m²) : 56
- Developer : DMC Real Estate
- Site (Location) : አዲስ አበባ ለቡ መብራት
- Bedrooms : 1
- Floor : 3rd
- Bathrooms : 1
Description
ለራስዎ ቅንጡና ዘመናዊ መኖሪያ ለልጅዎ ደሞ ቋሚ ንብረት በአዲስ አባባ ዉስጥ ለራስዎ ማድረግ እያሰቡ ነዉ? እንግዲያዉስ እኛ እናግዝዎ ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ቀሪዉን በ3 አመት አልያም ከ10 - 20 አመት በሚደርስ ጊዜ ከ10 - 12% በሚሆን ዝቅተኛ ወለድ 50 - 50 % የባንክ ብድር ቤትዎን እየኖሩበት የራስዎ ያድርጉ። DMC Real Estate ከ8-25% በሚደርስ ልዩ የፋሲካ በዓል ቅናሽ ከstudio ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3, ባለ 4 እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ጨምሮ በከፍልም ሆነ በሙሉ ግምባታ በ Aluminium form work technology በከፍተኛ ጥራት እና በአስደናቂ ፍጥነት በለቡ መብራት ሀይል ግንባታ ላይ ነን። ካሉበት ሀገር ሆነዉ በDHL ግዢ መፈፀም የምትችሉ ሲሆን በ65,395 ካሬሜትር ላይ የተንጣለለ; ለትራንስፖርት ምቹ; በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለዉ፣ የከርሰ ምድር ዉሀ ; Back Up Generator ፣ የመናፈሻ ስፍራ የSport ማዘዉተሪያ፣ የመዋኛ ገንዳ ፣ የቆሻሻ ማስወገጃ ፣ Fire Exit ፣ library እንድሁም የኤለክትሪክ ካር ቻርጅ መሙያ እና ሌሎችንም መሰረተ ልማቶችን ያሟላ ነው ። DMC Real Estate ስቱዲዪ - ከ 560, 000 ብር ጀምሮ 1 መኝታ - 770,000 ብር ጀምሮ 2 መኝታ - ከ1.2 ሚሊዬን ብር ጨምሮ 3 መኝታ - ከ1.4 ሚሊዬን ብር ጀምሮ 4 መኝታ - ከ 1.7 ሚ ብር ጀምሮ የመረጡት ወለል ላይ የማረኮትን እይታ ይምረጡ DMC Real state ሳይወርዱ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ሚሊየነር እናርግዎ እያሎት ነዉ ። ይፍጠኑ ለቢሮ እና ሳይት ጉብኝት 099******* አሁኑኑ ይደዉሉ።
Contact Seller
- Addis Ababa
Ads
Related & Featured Ads
Ads
Ads
Ads