BLACK+ DECKER BLENDER for sale & price in Ethiopia
Price : 11,000.00 ETB
- Posted
20 hours ago - Condition
New
Description
5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ
መፍጫ ።
ለብርቱካን ፣ ካሮት ፣ አናናስ ፣ ሎሚ ፣ መንደሪን የመሳሰሉትን ፍራፍሬዎች ለመጭመቅ የሚያስችል ነው። በተጨማሪም ቆሻሻውን ከጭማቂው እየለየ ጁስ ለመስራት የሚያስችል ነው።
🥩 ስጋ ፣ ጉበት እና መሰል ምግቦችን ለክትፎ ፣ ለዱለት እና ለሌሎችም የምግብ ዝግጅቶች መፍጨት የሚችል።
🥬 ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ እንዲሁም ሌሎች አትክልቶችን የሚፈጭ ማሽን።
ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም ማለትም በርበሬ ፣ ሚጥሚጣ ፣ ቡና ፣ ቀረፋ ፣ ለውዝ ፣ ሱፍ ፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ እና አጠቃላይ ደረቃ ደረቅ ቅመሞችን የሚፈጭ ማሽን።
እንዲሁም ለዳቦ ቆሎና ፓስታ ፉርኖ ( home made pasta and noodles) ማዘጋጀት የሚያስችል ተመራጭ እቃ።
🥨 በተጨማሪም Slicer መስሪያ ያለው ሲሆን ለድንች ፣ ቀይስር ፣ ካሮትና መሠል ምግቦች በ 3 አይነት የተለያዩ ቅርፃ ቅርፅ ማውጫዎች slicer መስራት የሚችል ነው።
አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ። በደስታ
የሚጠቀሙበት ተመራጭ እቃ።
Price 9500
Free delivery
https://t.me/museelectronicsss
Contact,,@musema shemsu
️ 091*******
-
- Visit Seller's Page
Contact Seller
Ads
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.