Portable Outdoor Shower Water Dispensers & Filters in Ethiopia

Price : 2,800.00 ETB

  • Posted
    18 hours ago
  • Brand
    AMICA
  • Condition
    New

Description

Portable Outdoor Shower           Rechargeable Water Pump          ስማርት ተንቀሳቃሽ ሻወር ይደውሉልን :- ቻርጅ ተደርጎ የተጠራቀመ ውሃን  ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ ሻወር የሚያፈስ አስገራሚ ማሽን በቻርጅ የሚሰራ ኤሌክትሪክ በሌለበት ስፍራ የሚገለገሉበት ቀላል እና ተጣጣፊ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘውት ሄደው ሻወር ማድረግ ይችላሉ ለኮንዶሚኒየም እና የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሃ ሳያባክኑ እንደፈለጉ የሚታጠቡበት ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ስላለው ሲታጠቡ በምቾት  በእጅ ሳይዙት መታጠብ ይችላሉ Battery Powered Waterproof Pump with  A built-in 2,200mAh Rechargeable battery              ዋጋ፦ 2,800 ብር Text- በብዛት ለሚፈልጉ ቅናሽ እናደርጋለን      Additionally #Free #delivery  በነፃ እቤቶ ድረስ እናደርሳለን ለክፍለ ሀገር ደንበኞች EMS / DHL  እናደርሳለን ይሄንን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ