Nova professional hair straightener electronics for sale & price in Ethiopia


Price : 1,499.00 ETB

Ads

Listing Details


Description

‍️የፀጉር መተኮሻ ፔስትራ 
 ‍️በ1499 ብር ብቻ ይደውሉ ባሉበት በነፃ እናደርሳለን 097*******
 ‍️ የተንጨባረረ፣ የተሻሸና የተዝረከረከ ፀጉር ተሰባብሮ ስለሚያልቅ አያድግም ውበትም አይኖረውም። 
ስለዚህ መፍትሄውን  ቶሎ በእጅዎ ያስገቡ!
 ‍️ፀጉርዎን በቤትዎ በመተኮስ የሚያብረቀርቅና ፅዱ  ፀጉር ይኑርዎ።
 ‍️ጠንካራ ጥራት ባለው ግብአት የተሰራ 
 ‍️ ሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው
 ‍️ ቶሎ ስለሚግል ጊዜ ቆጣቢ
 ‍️ ለአያያዝና ለአጠቃቀም ምቹ 
‍️ ከውስጡ በኩል ሴራሚክ ስለሆነ ፀጉር አይጎዳም
‍️ ለስላሳ ስለሆነ ፀጉርዎ እንዲያብረቀርቅ ያደርገዋል 
‍️Nova professional hair straightener
‍️Build with high quality material 
‍️Portable & easy  to use
 ‍️Power consumption 40W
‍️ Voltage 220V
‍️ Heat control 140—220 degree Celsius  Thermostatically controlled On/Off switch
አድራሻ ገርጂ መብራት ሃይል ኮንዶሚንየም ከትራፊክ መብራቱ ወደ ዩኒት ዩንቨርሲቲ የሚወስደዉ መንገድ እንደጀመሩ በቀኝ በኩል ዓለም ገብሬ ህንፃ 3ተኛ # 302

Contact Seller


Ads

Related & Featured Ads

Ads

Ads

Ads