DMC Real Estate for sales price in Ethiopia
Price : 560,000.00 ETB
- Posted
6 months ago - Condition
Furnished - House Type
Duplex - Area (m²)
57 - Developer
DMC Real Estate - Site (Location)
Lebu Mebrat Hail - Bedrooms
1 - Floor
4th - Bathrooms
2
Description
የዋጋ ቅናሽ የተመለከተ አስደሳች ማስታወቂያ
ዲኤምሲ ሪል እስቴት (DMC Real Estate)
እስከ 25% ታላቅ ቅናሽ እንዲሁም ከ 10% ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ የዘመናዊ ቤት ባለቤት ይሁኑ!!!
የዲኤምሲ ሪል እስቴት ሂል ሳይድ የመኖሪያ መንደር አፓርታማዎችና ሱቆች ተመራጭ የሆኑት :-
ለዋና ዋና መንገዶች እንዲሁም ለተለያዩ ትላልቅ ተቋማት በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ
የአዲስ አበባን ማራኪ የከተማ እይታ ከተፈጥሮ እይታዎች ጋር የሚያጣጥሙበት ነፋሻማ ተራራ አጠገብ መሆኑ
በአሁን ሰአት ግንባታው በዘመናዊ እና ፍጥነትን በሚጨምረው ቴክኖሎጂ(በአሉሚኒየም ፎርም ወርክ) በመገንባት ላይ ስለሚገኝ
የቤቶቹ ዲዛይን በተጠና እና ለኢትዮጵያ አኗኗር ምቹ እንዲሆን ተደርጎ ስለተሰራ
ፈጣን አራት የመንገደኛ እና አንድ የእቃ አሳንሰር
በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ
የከርሰ ምድር ውሃ
24 ሰዓት የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ
የቆሻሻ ማስወገጃ ሲስተም
አምስት ደረጃውን የጠበቀ የመዋኛ ገንዳ
የመናፈሻ ቦታ
የእግር ኳስና የባስኬት ቦል የመጫወቻ ቦታ
የኢንተርኳም ሲስተም አገልግሎት
የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ
ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
ዘመናዊ የገበያ ማዕከል
24 ሰአት የእንግዳ መቀበያ
የጂምናዚየም አገልግሎት የያዘ ነው።
ቤቶቹ የሚያካትተው
ስቱዲዮ፣ ባለ 1፣ ባለ 2፣ ባለ 3 እና ባለ 4 መኝታ እንዲሁም ከ 56 እስከ 186 የካሬ አማራጮች
ለበለጠ መረጃ በ 091*******
098*******
ይደውሉልን
-
- Visit Seller's Page
Contact Seller
Ads
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.