የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም for sale & price in Ethiopia

Price : 2,100,000.00 ETB

Description

የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ ቦሌ በሻሌ ባለ1 መኝታ 58ካሬ ሜትር ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ አስፋልት ዳር ላይ  ሊፍት እየተገጠመ ያለው 13ኛ ፎቅ ቀሪ እዳ 360,000 ሺህ ብር  ላይ መሸጫ ዋጋ 2,100,000 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ 090*******