Mi tv stick for sale & price in Ethiopia

Price : 5,500.00 ETB

Description

- የዕቃው ስም MI TV STICK እና MI TV BOX ይባላል። • 8GB Storage ስላለው የተለያዩ Application ከPlaystore ላይ በመጫን መጠቀም ይችላሉ። •Netflix,Youtube እና ተመሳሳይ Streaming Service የሚያቀርቡ አፕሊኬሽኖች ተጭነውበት ነው የሚመጡት። •የBluetooth remote ስላለው እስከ 15 ሜትር ድረስ ያለምንም መቸገር መጠቀም ይችላሉ። ሪሞቱ Builtin mic ስላለው የድምፅ ትዛዞችንም መጠቀም ይችላሉ። "Play Music from youtube" የመሳሰሉትን •Download app በመጫን playstore ላይ የሌሉ App መጫን ይችላሉ። •በጣም ፈጣን እና የሀገር ውስጥ Smart tvዎችን የሚያስንቅ ፍጥነት እና ጥራት ያገኙበታል።