DMC Real Estate for sales price in Ethiopia

Price : 921,460.00 ETB

Description

. ዲኤምሲ ሪል እስቴት 091******* / 098******* ለኑሮ ምቹ በሆነ አካባቢ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባን እንገኛለን ። ቤቱን ባልንበት ጊዜ ገንብቶ ለማስረከብ በ ሀገር ውስጥ እንዲሁም ከ ሀገር ውጭ ከ ቻይናው የግንባታ ድርጅት ጋር በጋራ እየሰራን እንገኛለን :: ሳይታችን የሚገኝበት አካባቢ ️ ለቡ መብራት መስቀለኛ መንገድ ፊትለፊት የቤቶቹ የካሬ ስፋትና የመኝታ ቤት አማራጮቹ ከእስቱዲዮ በስተቀር ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት ያማሉ ናቸው :: እስቱዲዮ 56.60 ካሬ ,57.40 ካሬ ባለ 1 መኝታ ቤት 77 ካሬ 85.30, 85.60ካሬ, 98 ካሬ ባለ 2 መኝታ ቤት 123.30 ካሬ ,134.90ካሬ,134.90ካሬ 143.30 ካሬ ,155.80 ካሬ ባለ 3 መኝታ ቤት 146 ካሬ 153 ካሬ 157.30 ካሬ, 158.20 ካሬ , 159.50 ካሬ 162.10 ካሬ , 167.40 ካሬ , 173.00ካሬ 116.10 ካሬ , 178.30 ካሬ , 181.80ካሬ ባለ 4 መኝታ ቤት 177.10 ካሬ ,180.40 ካሬ ,183.60 ካሬ 186.90 ካሬ