DMC REAL ESTATE 10% ቅድመ ክፍያ 50% የባንክ አማራጭ for sale & price in Ethiopia

Price : 1,221,030.00 ETB

Description

️ ታላቅ ቅናሽ ከDMC ሪል እስቴት ለ50 ቤቶች ብቻ
ያስተውሉ የ ቅናሽ ዋጋችን 1,4ሚሊዬን ብር
      #50/50 የባንክ አማራጭ
#106,951 ብር በካሬ የነበረው በካሬ 99,029 ብር ሆናል
#100% ለሚከፍል ደግሞ በ ካሬ 82,500 ብር ሆናል
#እጅግ ውብ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶች እና ሱቆች ከDMC ሪል እስቴት በለቡ መብራት ሂሊሳይድ የመኖሬያ መንደር
ዘመናዊ እና ለኑሮ ምቹ የሆነ ውብ የመኖሪያ መንደር  በለቡ መብራት በ65,395 ካ.ሜ ላይ አፓርትመንት እና ሱቆችን እየሸጥን እንገኛለን።

እጅግ በሰለጠነ በአልሙኒየም ፎርም ወርክ የሚሰራ ማለትም የብሎኬት ስራ ቀርቶ በ ኮንክሪት
በ3 አመት የሚጠናቀቅ
የልጆች መጫወቻ፣ የመዋኛ ገንዳ፣ ግዙፍ የገበያ ማዕከል፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ እና የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር
ስቱዲዮ .............56.6ካሬ
ባለ 1 መኝታ .....76ካሬ
ባለ 2 መኝታ......122ካሬ, 134ካሬ, 143ካሬ
ባለ 3 መኝታ......150 ካሬ, 167ካሬ, 156 ካሬ
ባለ 4 መኝታ......174 ካሬ,181ካሬ
  ### ከምቹ አከፉፈል ጋር 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
#### የባንክ ብድርም አመቻችተናል
##ሱቆች 28ካሬ እስከ 900ካሬ
 
የግንባታ ሁኔታ
ከፊል ግንባታ (semi finshed)
ሙሉ ግንባታ ( full finshed)