DMC Real Estate for sales price in Ethiopia

Price : 1,300,000.00 ETB

Description

በአዲስ አበባ ውስጥ ሰሞኑን ቤት ከመግዛቶ በፊት DMC Realstate ሳያዩ አይወስተኑ‼️ 091******* / 098******* ለኢንቨስትመንት ሆነ ለመኖሪያ ተፈላጊ በሆነ ቦታ ላይ ያለ ዘመናዊ አፓርትመንት ላይ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተወሰኑ ቤቶች በካሬ ከፍተኛ ቅናሽ ተደርጓል። ⌚️ በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ስለአስደናቂው ሂል ሳይድ የመኖሪያ መንደር አፓርታማዎች እና ሱቆች ጥቂት እንበላቹ በ65,395 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ የአዲስ አበባን ማራኪ የከተማ እይታ ከተፈጥሮ እይታዎች ጋር የሚያጣጥሙበት ስፍራ ለዋና ዋና መንገዶች እንዲሁም ለተለያዩ ትላልቅ ተቋማት በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ የቤቶቹ ዲዛይን በተጠና እና ለኢትዮጵያ አኗኗር ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ በአሁን ሰአት ግንባታው በዘመናዊ እና ፍጥነትን በሚጨምረው ቴክኖሎጂ(በአሉሚኒየም ፎርም ወርክ) በመገንባት ላይ የሚገኝ Features Living & Dining Room with Balcony Closed Kitchen with Balcony Master Bedroom Normal Bedroom Maids Room with Bathroom Bathroom Store Laundry በውስጡም ዘመናዊ የሰውና የዕቃ አሳንስር ️ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ️ የመኪና ማቆሚያና የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ ️ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ️ 24 ሰዓት የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ፣ ️ ቆሻሻ ማስወገጃ፣ ️ ጂምናዚየም፣ ️ 5 የመዋኛ ገንዳ እና መናፈሻ ቦታ፣ ️ የእግር ኳስና የባስኬት