DMC real Estate for sale & price in Ethiopia

Price : 980,000.00 ETB

Description

ለራስዎ ቅንጡና ዘመናዊ መኖሪያ ለልጅዎ ደሞ ቋሚ ንብረት በአዲስ አባባ ዉስጥ ለራስዎ ማድረግ እያሰቡ ነዉ?    እንግዲያዉስ እኛ እናግዝዎ ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ቀሪዉን በ3 አመት አልያም ከ10 - 20 አመት በሚደርስ ጊዜ ከ10 - 12% በሚሆን ዝቅተኛ ወለድ 50 - 50 % የባንክ ብድር ቤትዎን እየኖሩበት የራስዎ ያድርጉ። ከ8-25% በሚደርስ ልዩ  ቅናሽ ከስቲዲዬ, ባለ 1, ባለ 2, ባለ 3, ባለ 4 እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ጨምሮ በከፊልም ሆነ በሙሉ ግምባታ በ Aluminium form work technology በከፍተኛ ጥራት እና በአስደናቂ ፍጥነት በለቡ መብራት ሀይል ግንባታ ላይ ነን። ካሉበት ሀገር ሆነዉ በDHL ግዢ መፈፀም የምትችሉ ሲሆን በ65,395 ካሬሜትር ላይ የተንጣለለ; ለትራንስፖርት ምቹ; በቂ የመኪና ማቆሚያ  ያለዉ፣ የከርሰ ምድር ዉሀ ; Back Up Generator ፣ የመናፈሻ ስፍራ  የSport ማዘዉተሪያ፣ የመዋኛ ገንዳ ፣ የቆሻሻ ማስወገጃ ፣ Fire Exit ፣ library እንድሁም የኤለክትሪክ ካር ቻርጅ መሙያ እና ሌሎችንም መሰረተ ልማቶችን ያሟላ ነው ። ስቱዲዪ - ከ 560, 000 ብር ጀምሮ 1 መኝታ - 683,100 ብር ጀምሮ 2 መኝታ - 980,000 ብር ጨምሮ 3 መኝታ - ከ1.3 ሚሊዬን ብር ጀምሮ 4 መኝታ - ከ 1.7 ሚ ብር ጀምሮ የመረጡት ወለል ላይ የማረኮትን እይታ ይምረጡ DMC Real state ሳይወርዱ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ሚሊየነር እናርግዎ እያሎት ነዉ ። ይፍጠኑ ለቢሮ እና ሳይት ጉብኝት ይደውሉ ️ +25*******