ውብ ሪል እስቴት በማይታመን ዋጋ from DMC Real Estate for sale & price in Ethiopia

Price : 5,605,040.00 ETB

Description

የወሰነ ተጠቀመ
በ1ካሬ የ7,000 ብር በላይ ቅናሽ በማድረግ ከ560,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
በለቡ መብራት አካባቢ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ DMC ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል።
️ 094*******/ 097*******
የካሬ አማራጮች
ስቱዲዮ 56.6m2
ባለ 1 መኝታ 77.7m2, 85m2
ባለ 2 መኝታ
123.3m2, 128m2, 134m2
ባለ 3 መኝታ
146.6m2, 153m2, 159m2
ባለ 4 መኝታ
186.9m2
እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ
️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመንቶች
️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
አውቶማቲክ ጀነሬተር
የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
መዋኞ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ
ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ ሰገነት።
ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።
ለበለጠ መረጃ:
የሽያጭ አማካሪ
ሜሮን
️ 094*******/097*******