Water tank ROTO for sale & price in Ethiopia


Price : 10,900.00 ETB

Ads

Listing Details


Description

ጤና ይስጥልን ውድና የተከበራችሁ ደንበኞቻችን እናንተን በማገልገላችን ድርጅታችን የሚሰማውን ክብር ለመግለፅ እንወዳለን። እንድሁም ምርታችንን ለየት ከሚያደርጉት ጥቂት ነገሮች መካከል :- በኢትዮጵያ ምርት ጥራትና የደረጃዎች መስፈርት እንድሁም በአለማቀፍ ደረጃ እውቅና ያገኘ food grade በሆነ LLDPE ጥሬዕቃ ሙሉ በሙሉ ከሠው እጅ ንክኪ ነፃ ሁኖ በማሽን የሚመረት የውሃ ታንከር ሲሆን ፋብሪካችን ከ30 አመት በላይ ያገለገለ እና የአስር አመት ዋስትና ያለው ነው።እንድም በተጨማሪ ምርቶቻችን አምስት ወፍራም ተደራራቢ ሊየር ያለው የፀሃይ ብርሀንን ፈፅሞ የማያሳልፍ አልጌ የማይሰራ ቆሻሻ የማይዝ የውሃውን ጣዕም ሳይቀይር ለረጅም ጊዜ የሚያቆይ ከፕላስቲክ ሽታ የፀዳ ከሰው እጅ ንክኪ ተፃ ሁኖ ሙሉ በሙሉ በማሽን የሚመረት የማይተረተር/ የማይሰነጠቅ ጠንካራ ምርት ነው እንድሁም ከፈጣንና ቀልጣፋ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት ጋር አንጠብቆታለን። በብዛትም ሆነ በችርቻሮ ለመግዛት ከፈለጉ ይደውሉ ይዘዙን ️091******* ኢሜል ; mohabusinesssite@gmail.com ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሠግናለን።

Contact Seller


Ads

Related & Featured Ads

Ads

Ads

Ads