DMC Real Estate for sales price in Ethiopia

Price : 983,220.00 ETB

Description

መልካም ዜና ከ- ከ ዲኤም ሲ ሪል ኢስቴት ለአጭር ጊዜ የሚቆይና ለ50 ቤቶች ብቻ የሚሆን ታላቅ ቅናሽ ️ +25******* / +25******* በግንባታ ስራ ከ 25 አመታት በላይ ያስቆጠረው DMC ሪል እስቴት የመኖሪያ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆች ከታላቅ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቀረበ። ⭕️ለመኖሪያ አመቺ ፤ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ በሆነው በመዲናችን አዲስአበባ ⭕️ከሜክሲኮ 7 ኪ.ሜ እንዲሁም ከቦሌ ኤርፖርት 9 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኘዉ በለቡ መብራት ሀይል በ65,000 ካሬ .ሜ ላይ ያረፈ አፖርትመንቶች እና ሱቆችን በመሸጥ ላይ እንገኛለን ⭕️ቅንጡ አፓርትመንቶች ከ ስቲዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ የካሬ አማራጮች. ⭕️እጅግ በሰለጠነ በአልሙኒየም ፎርም ወርክ ቴክኖሎጂ የሚሰራ ⭕️የጋራ መገልገያዎች አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር አምስት የዋና ገንዳዋች እና የልጆች መጫወቻ አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) ስቶር እና የ ላውንድሪ ክፍሎች ዘመናዊ የገበያ ማዕከል የልጆች ማቆያ እና ላይብረሪ ⭕️ቅድመ ክፍያ ከ10 በመቶ ወይም ከ 560.000 ሺ ብር ጀምሮ ከ 8% - 25% የቅናሽ አማራጮች ያካተተ ለበለጠ መረጃ ️ +25******* +25******* ይደዉሉ