America G9 ultra pro ስማርት ሰአት for sale & price in Ethiopia

Price : 4,500.00 ETB

  • Posted: 12 hours ago
  • Brand: G PLUS
  • Condition : New

Description

Fendior America G9 ultra pro ስማርት ሰአት ሶስት የሚቀያየር የእጅ ማሰሪያ ያለው ⌚️አዲስ የ2023 ዘመናዊ ስማርት ሰአት ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ አገናኝተው ሰልክ መደወል እና መልክት መላክ የሚያስችል የራሱ ስፒከር ያለው ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት ፤ ሙዚቃ ለማስማት እና ድምጽ መቅዳት የሚችል የልብ ምታችንን ይለካል የሙቀት መጠን ይለካል ‍️‍️ብዙ አይነት የ ስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት ‍️የእርምጃ ብዛት ይለካል ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያስችል ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል. የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል እና ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል ካልኩሌተር ካላንደር ያለው፤ ሙዚቃ ማዳመጥ እና ድምጽ መቅዳት የሚያስችል ውሃ አያበላሸውም እንዲሁም ስልክ ሲጠፋ ለመፈለግ ይረዳል.. ወዘተ ዋጋ- 4500ብር ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን Telegram channel