apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 10,540,000.00 ETB

Description

   ሳርቤት (Au ) ፊት ለፊት እጅግ ቅንጡ  አፓርትመንት እያዩ ከሆነ እኛን ይጎብኙ ከ15% ቅድመ  ክፍያ ጀምሮ ሳርቤት AU ፊትለፊት   ከ1 እስከ 4 መኝታ አፓርታማ ️ከልዩ ልዩ ቅናሽ ጋር እና ሌሎች ብዙ አጓጊ እና ምቹ ሁኔታውችን አመቻችተናል በ15% ቅድመ ክፍያ ቀሪዉን በ3 ዓመት ከፍለዉ ይጨርሱ          ሳር ቤት ሳይት   ️85 ካሬ 1መኝታ 1 መታጠቢያ 124  ካሬ 1 መኝታ 2 መታጠቢያ 142 ካሬ 2 መኝታ 2 መታጠቢያ ►178 ካሬ 2 መኝታ 3 መታጠቢያ ►237 ካሬ 3 መኝታ 4 መታጠቢያ ►266 ካሬ 4 መኝታ 5 መታጠቢያ ️ይህ እጅግ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርታማ የአህጉራችን የመሰብሰቢያ ማእከል አጠገብ ከመገኘቱ በተጨማሪ  በቅናሽ ላይ ይገኛል። የጋራ መጠቀሚያ *    3ኛ እና 4ኛ. ወለል የጋራ መጠቀሚያ የእንግዳ ማረፊያ ቦታ ባለ 5 ወለል ሰፊ  የመኪና ማቆሚያ ዘመናዊ የመጥሪያ አገልግሎት የ24ሰአት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ የ እስፓርት ማዘውተሪያ የከርሰ ምድር ውሀ የተቆፈረለት ይህ መኖርያ ስለሚገባዎት እንዳያመልጦት, ማየት ማመን ነውና ይደውሉ የሳይት ጉብኝት ፕሮግራማችን ላይ ይገኙ።  ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ     096*******