ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ከአያት ሪል እስቴት for sale & price in Ethiopia

Price : 79,971.00 ETB

  • Posted
    3 hours ago

Description

የምስራች ከአያት ሪል እስቴት
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ
️ ዘመናዊ አፓርታማዎችን ፣ የንግድ ሱቆችንና የአክሲዮን ሽያጭ ለአጭር ጊዜ በሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ለሽያጭ አቅርበናል።
️ ለመኖሪያ ምቹ በሆኑት CMC ሜካኤል ፣ አያት ዞን 2 ፣ አያት ዞን 3 እና መሪ ዘመናዊ አፓርታማዎች በተለያዩ የአከፋፈል አማራጮች በሽያጭ ላይ እንገኛለን። እንዲሁም CMC በሚገኘው በግዙፉ አያት ግራንድ ሞል የንግድ ሱቆቻችንና የአክስዮን ሽያጭ ላይ ታላቅ ቅናሽ አድርገናል።
️ ቅድመ ክፍያ 8% ጀምሮ
️ ለ30 አመት የሚቆይ የዱቤ አማራጭና
️ እንዲሁም 30 % ቅናሽ
️ ባለ አንድ ፣ ባለ ሁለት ፣ ባለ ሶስትና ፣ ባለ አራት መኝታ እንዲሁም ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው አፓርታማዎች በሽያጭ ላይ ይገኛሉ።
️ በመጠናቀቅ ላይ ያሉ የንግድ ሱቆችን ከ21 ካሬ ጀምሮ CMC በሚገኘው ትልቁ ግራንድ ሞል ያገኛሉ።
️ በተጨማሪም እስከ 51.38% ትርፍ የሚያገኙበት እና የስምንት (8) ድርጅቶች ባለቤት የሚሆኑበት የአክስዮን ሽያጭም ጀምረናል።
️ ከአያት አክሲዮን ማህበር ዋና መስሪያ ቤት የገበያና ሽያጭ ባለሙያ
️ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ቢደውሉልን ተጨማሪ መረጃዎችን ያገኛሉ
◾️ ከኮንዶሚኒየም ባነሰ ዋጋ አፓርትመንት...
️ከአንጋፋው አያት ሪል እስቴት
️በብር ብቻ የሚዋዋሉበት በካሬ ከ79,971 ጀምሮ