Apartment at Lebu Mebrat for sale & price in Ethiopia

Price : 13,000,000.00 ETB

Description

በመዲናችን አይን ቦታ ከቦሌ በ7ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ለቡ መብራት በተንጣለለው 65,395ካሬ ላይ ያረፈ ሠፊ መንደር ፡5 የመዋኛ ገንዳወች፣ የከርሰምድር ውሀ፣ የልጆች መጫወቻ፣ አረንጓዴ ስፍራወችን  እያንዳንዱ ህንጻወች 5 ቤዝመንት፣ ሠፊ ሰገነት ፣ 5 ሊፍቶች ያላቸው፡
50% ባንክ የተመቻቸላቸው
እጅግ ዘመናዊ በሆነው የግንባታ መሳሪያ በኮንካል ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከእስቱዲዎ እስከ ባለ 4መኝታ ድረስ እንዲሁም የንግድ ሱቆችን በማራኪ ዲዛይንና በላቀ ጥራት የተዘጋጁ።
እስከ 25% የዋጋ ቅናሽ (6,000,000ብር)
10% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ
ማለትም ስትድዮ
      56.6ካሬ=560,500ብር
     
አንድ መኝታ
       69ካሬ =680,000ብር
   77.7ካሬ,=769,449ብር
ሁለት መኝታ
           99ካሬ=>980,000ብር
    123.3ካሬ=1,221,018ብር
ሶስት መኝታ
   146.8ካሬ=1,453,735ብር
አራት መኝታ
     186.9ካሬ=1,850,838ብር
ብቻ በመክፈል ቤትወን ዛሬውኑ ይምረጡ
ልብ ይበሉ አንድ ቤት ሲገዙ አንድ ቤት በነፃ አለው ።
ለበለጠ መረጃ  
በ+25*******
      +25*******
    ሀሎሎ     ይበሉ።
https://t.me/Engineergashaw