Appartment for sale & price in Ethiopia

Price : 2,500.00 USD

Description

መሀል ከተማ ወዳጅነት ፓርክ ጎን 093******* አሚባራ ፕሮፐርቲስ በመሀል አዲስ አበባ ለመኖር ምቹ፣ ሰላማዊ እና ታሪካዊ በሆነዉ ወዳጅነት ፓርክ፣ አንድነት ፓርክ፣ ሳይንስ ሙዚየም፣ እና ሸራተን አዲስ አካባቢ በግንባታ ላይ ያለ ዘመናዊ የአፓርታማ መንደር ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ ለሽያጭ ቀረበሎት። ባለ1 መኝታ 95ካሬ፣ 101ካሬ ባለ2 መኝታ 142ካሬ፣ 163ካሬ፣ 160 ካሬ ባለ3 መኝታ 172 ካሬ፣ 178 ካሬ፣180 ካሬ፣ 187 ካሬ፣ 213 ካሬ፣ 221ካሬ፣ 190 kare ባለ4 መኝታ 211 ካሬ፣ 221 ካሬ፣ 267ካሬ፣ 273 ካሬ ፣285 ካሬ ቢኖሩባቸው ምቹ፣ ቢያከራዪቸው ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው የሚያተርፉባቸዉ ዘመናዊ አፓርታማዎች። ከሌሎች ልዪ የሚያደርገን ... . . የሆስፒታል አልጋ የመያዝ አቅም ያላቸው ሰፊና ፈጣን ሊፍቶች 24/7 ጀነሬተር የከርሰምድር ውሀ ባለ3 ቤዝመንት በቂ የመኪና መቆሚያ እና የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ስቴሽን ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 24 ሰአት በካሜራ የታገዘ የጥበቃ አገልግሎት የዋና ገንዳዎች፣ የቴኒስ ሜዳ፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ፣ የእግርኳስ ሜዳ፣ ጂም እና ስፓ በ10% ቅድመ ክፍያ በከተመው ዘመናዊ መንደር መኖሪያዎን ያድርጉ። ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙ፤ አትርፈው ይመለሳሉ። ለበለጠ መረጃ +25******* /on Whatsapp Luxury is a choice!