ታላቅ ቅናሸ for sale & price in Ethiopia

Price : 80,000.00 USD Negotiable

  • Posted: 2 weeks ago
  • Condition : Unfurnished
  • Bedrooms : 1
  • Floor : 2nd
  • Bathrooms : 2

Description

መኖሪያ ቤት ከ 640,000 ብር ጀምሮ!
️️+25*******
⭕️CMC። Luxury Apartment 
ከ 79ካሬ - 168 ካሬ 
▶️ ከምድር ወለል በታች የተሽከርካሪ ማቆሚያ ቦታ፣
▶️ ለሁሉም አፓርትመንት ነዋሪዎች አጠቃላይ የደህንነት ካሜራዎች (CCTV and 
Video Entry System) 
▶️ አሳንሰሮች (Elevators) 
▶️ ጀነሬተር (Generators) 
▶️ ማአከላዊ የቴለሌቭዠን መቀበያ (Master Antenna and TV System) 
▶️ የመኪና ቻርጀር፣ ሶላር ሲስትም
▶️ የእሳት አደጋ መከላከያ (Fire Fighting System) 
▶️ የከርሰ ምድር ውሀ፣ የውሀ ማጠራቀሚያና መሳቢያ (Underground 
water, Water reservoir and Water Pump)
▶️ የቆሻሻ ማስተላለፊያና ማጠራቀሚያ ስፍራ (Garbage shooter and Collection )
▶️ መዋኛ ገንዳ (Swimming pool)
▶️ የቅርጫት ኳስ መጫወቻ ሜዳ (Basketball Court)
▶️ የልጆች መጫወቻ ቦታ (Playground)
▶️ የሩጫ ትራክ እና የብስክሌት ቦታ (Running track and biking area)
▶️ ጂምናዚየም (Gymnasium )
▶️ ሰፊ አረንጓዴ አካባቢ (Spacious green area )
▶️ ዘመናዊ የገበያ አካባቢ (Modern Retail area )
️ለበለጠ በ091******* መረጃ ይደዉሉልን