የ ልጆችዎ ሂዎት ታሳቢ ተደርጎ እየተገነባ ያለው ዘመናዊ መንደር for sale & price in Ethiopia

Price : 546,000.00 ETB

Description

DMC Real Estate 096******* ይደውሉልን ⭐️ለ አኗኗር እና ለ ኢንቨስትመንት ምቹ በሆነው ለቡ ዘመናዊ የመኖርያ መንደር ለቡ መብራት ሀይል ስቲዲዮ - 56ካሬ ባለ 1 መኝታ - 69 እና 77 ካሬ ባለ 2 መኝታ - 99,123, 134, 148, እና 155 ካሬ ባለ 3 መኝታ - 139,146, 159, 162 እና 181 ካሬ ባለ 4 መኝታ - 177 ካሬ, 183 ካሬ, 190 ካሬ ከ ባለ 2 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ያሉ አፓርትመንቶችን ሲገዙ፤ ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል ከነመታጠቢያ ቤት፣ ስቶር እና ላውንደሪ ክፍልን ያካተተ ሲሆን ሁሉም ቤቶች የተፈጥሮ ብርሀን እንዲኖራቸው ተደርጎ ዲዛይን የተደረገ እና ማራኪ እይታን የተላበሱ ናቸው። ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ የደረቅ ቆሻሻ መወርወሪያ፣ የከርሰ ምድር ውሀ እነዚህ ግዴታዎቻችን ናቸው እና ሁሉንም ያሟላ መንደር የመዋኛ ገንዳ፣ የህፃናት መጫወቻ፣ ሰፊ ቴራስ፣ አረንጓዴ ስፍራ ያካተተ መንደር እንዲሁም ዘመናዊ የገበያ ማዕከልን አካቶ እርሶን እየጠበቀ ነው። የንግድ ሱቆችን ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን ደግሞ ከ 40 ካሬ ጀምሮ በፈለጉት የካሬ አማራጮች አሉን ለበለጠ መረጃ 096******* ይደውሉልን