Apartment for sale price in Ethiopia

Price : 99,000.00 ETB

Description

.                 ዲኤምሲ ሪል እስቴት ልዩ መልዕክት ለቤት ለፈላጊዎች ከዲኤምሲ ሪል እስቴት ( ደስታዎ እዚህ ይጀምራል ) በርካታ ደንበኞችን የቪላ ቤቶችን ገንብቶ በጣም በዝቅተኛ ዋጋ የቤት ባለቤት ያደረገው ዲኤምሲ ሪል እስቴት አሁንም የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካት ለኑሮ ምቹ በሆነ አካባቢ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባን እንገኛለው ። ቤቱን ባልንበት ጊዜ ገንብቶ ለማስረከብ በ ሀገር ውስጥ እንዲሁም ከ ሀገር ውጭ ከ ቻይናው የግንባታ ድርጅት ጋር በጋራ እየሰራን እንገኛለን ::                     የአፓርታማ ቤቶቹ አይነት ️ የመኖሪያ አፓርታማ ️ የፔንት ሀውስ ️ የገበያ ሞልና የመኖሪያን ባንድ ላይ የያዘ                           የግንባታ አይነት ️ ሙሉ ግንባታ - ሙሉ ፊኒሽንግ ያለቀለት ሲሆን በ 2  አመት ከ 6 ወር ውስጥ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ የሚረከቡት የቤት አይነት ነው ፡፡ ️ ከፊል ግንባታ  - የፊኒሽንግ ስራውን በእርስዎ የእቃ ምርጫ የሚሰራ ሲሆን በ 2 አመት ዉስጥ ተጠናቆ የሚረከቡት የቤት አይነት ነው ፡፡               ሳይታችን የሚገኝበት አካባቢ ️ ለቡ መብራት መስቀለኛ መንገድ ፊትለፊት   ከቦሌ ኤርፖርት 7.5 ኪ ሜትር ብቻ የቤቶቹ የካሬ ስፋትና የመኝታ ቤት አማራጮቹ ከእስቱዲዮ በስተቀር ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት ያማሉ ናቸው ::                            እስቱዲዮ                           56.60  ካሬ                             57.40  ካሬ  ባለ 1 መኝታ ቤት