እጅግ ዘመናዊ መኖሪያ አፓርታማዎች እና ሱቆች for sale & price in Ethiopia

Price : 5,600,000.00 ETB

Description

ቅድመ ክፍያ ከ566ሺህ ብር ጀምሮ ለቡ መብራት እጅግ ዘመናዊ፣ ለመኖሪያ ምቹ ነፋሻማ እና ውብ የሆነ መንደር ፤እየተገነቡ ያሉ አፓርታማዎች በአመቺ የአከፋፈል ሁኔታ ስቱዲዮ=56 ካሬ ባለ 1 መኝታ=77.7 ካሬ — 90 ካሬ ባለ2, ባ3 እና ባለ 4 መኝታ በተለያዩ የካሬ አማራጮች። (ከ 122ካሬ እስከ 181ካሬ) ️እንዲሁም ደሞ የንግድ ቦታዎች በተለያየ የካሬ አማራጮች በዘመኑ አልሙኒየም ፎርም ወረክ የታገዘ # ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ ። አገልግሎቶች ዘመናዊ 4የሰው እና 1 የእቃ ሊፍት የሰራተኛ ክፍል የላውንደሪ ማሽን ማስቀመጫ ክፍል የከርሰ ምድር ውሃ  የመዋኛ ገንዳ ሰፋፊ ኮሊደሮች ጀነሬተር የልጆች መጫወቻ ቦታ ቆሻሻ ማስወገጃ የእሳት አደጋ ማጥፊያ የመኪና ማቆምያ የኤሌክትሪካል  መኪና ቻርጅ እስቴሽን ዛሬ ገዝተው ነገ ያተርፋሉ። #092*******