Apartments at Megenagna መገናኛ ላይ ቤት በአነስተኛ ዋጋ for sale & price in Ethiopia

Price : 7,280,690.00 ETB

Description

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዳሎል ሪልእስቴቶች ነን

# እስከ ቅዳሜ የሚቆይ እድል
# ያለ ዶላር ጭማሪ የሚገዙበት እድል
# በ መገናኛ
# ከ ቤልቪው ሆቴል ገባ ብሎ
# ወይም የ ሀይሌ ሰፈር
# በአካባቢው የሚገኘው
    - ለትራንስፖርት ምቹ
    - ትምህርትቤቶች
    - የእምነት ተቋማት
    - ሆስፒታሎች
    - ገበያዎች
    - የመዝናኛ ቦታዎች
    - ሞል
    - የንግድ ማዕከል
    - ሌሎችም
# በ መኖሪያ ህንፃ ውስጥ የሚገኙ
    - የጥበቃ ካሜራ
    - 2 ሊፍት
    - ጄኔሬተር
    - ለተለያዩ ፕሮግራሞች ቴራስ
    - የመኪና ማቆሚያ
    - የከርሰምድር ውሀ
    - ሌሎችም
# የአከፋፈል ሁኔታ
   - 10% ቅድመ ክፍያ
   - 50% የባንክ አማራጭ
   - ግማሹ በ 5 ጊዜ በግንባታ የሚከፈል
   - ቀሪው 50% ቤቱን ተረክበው እየኖሩበት       የሚያጠናቅቁት
   - የረጅም ጊዜ አከፋፈል
ይደውሉልን
️ +25*******